koju. > Rakendused > Isikupärastamine
አማርኛ የአካባቢ ተሞክሮ ጥቅል

አማርኛ የአካባቢ ተሞክሮ ጥቅል

Avaldaja: Microsoft Corporation
juhiluba.: Tasuta

Kuvatõmmised:

Minimaalne
OS
Arhitektuurx86,x64,ARM,ARM64
Soovitatav
OS
Arhitektuurx86,x64,ARM,ARM64

Kirjeldus

ሁልጊዜ ወቅቱን የጠበቀ፣ ሁልጊዜ Windows የቋንቋ ተሞክሮን በማሻሻል ላይ! አሁን Windows በMicrosoft Store በኩል ነጻ የቋንቋ ዝማኔዎችን እያቀረበ ነው። ይህ ማለት ያለማቋረጥ የአካባቢ ቋንቋዎን ያሻሽላል እንዲሁም እነዚህን ዝማኔዎች በራስሰር ወደ መሳሪያዎ ይልካል። የአካባቢ ተሞክሮ ጥቅል መተግበሪያን በመጫን፣ በቋንቋዎ ያለው የWindows ጽሁፍ ሁልጊዜ ወቅቱን የጠበቀ ይሆናል። Windows ጽሁፍ በአካባቢ ቋንቋዎ የተሻለ እንዲሆን መርዳት ይፈልጋሉ? በWindows የተካተተውን የግብረመልስ ቋት መተግበሪያ በመጠቀም በቀላሉ በጽሁፍ ማሻሻያዎች ላይ ጥቆማዎችን ማቅረብ ይችላሉ። በCortana የፍለጋ ሳጥን ውስጥ «የግብረመልስ ቋት» ብለው ይተይቡ ወይም Windows ቁልፍ + F ይጫኑ እና ይያዙት። ማስታወሻ፦ እንደ የጽሁፍ መዝገበ ቃላት እና ንግግር የመሳሰሉ ተጨማሪ የቋንቋ ድጋፍ ባህሪያትም ይጫናሉ። የማከማቻ መስፈርቶች እንደየተጫኑት ባህሪያት ሊለያዩ ይችላሉ።


Teistele meeldivad

Arvustused

artiklid

umbes አማርኛ የአካባቢ ተሞክሮ ጥቅል
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.